What about my son?

  • : 2024
  • : 5
  • : 0
  • Canal+
  • 0
  • Drama Thriller

:

.

1
1x1
ደብዳቤ
Episode overview
07, 2024
ለ 3 ወር ከልጁ ምንም ደብዳቤ ያልደረሰው አባት ልጁ ወደሚኖርበት መንደር ይጓዛል።
1x2
አልሄድም
Episode overview
12, 2024
የመላኩ አባት እዛው ድባብ መንደር በመቆየት ልጁን ፍለጋ ተያይዝዋል።
1x3
መንታ መልስ
Episode overview
13, 2024
ገዛህኝ፣ አቶ አሸናፊን ልጁ የት እንዳለ እንዲነግረው ይጠይቀዋል። ካልሆነ ግን በእሱና በቀሰም መሃል ስላለው ግንኙነት እንደሚናገር ያስፈራራዋል።
1x4
ሰካራም ቤት አይሰራም
Episode overview
14, 2024
ዘውዴ በተደጋጋሚ ገዛህኝን ለመግደል ቢሞክርም አልተሳካለትም።
1x5
ምንም ተስፋ አልሰጠኸኝም
Episode overview
19, 2024
ገዛሀኝ የመላኩን የቅርብ ጓደኛ ፤ መላኩ የት እንዳለ እንዲነግረው ይጠይቀዋል።